መግዛት እፈልጋለሁ
ለገዢዎች
ስራን ከመጀመሪያ ሳይደግሙ ትክክለኛውን ምርት ያግኙና ፕሮጀክትዎን ይቀጥሉ።
- 1
በ product type ወይም category ይፈልጉ (ስዕሎች፣ ሞዴሎች፣ ስሌቶች…)
- 2
በ ETB TeleBirr ይክፈሉ እና transaction ID ያስገቡ
- 3
ምርትዎን ወዲያውኑ ያውርዱ
ቀላል። አካባቢያዊ። ለባለሙያዎች የተገነባ።
ለስራ ዝግጁ ዲጂታል ምርቶችን ያግኙ ወይም የቴክኒክ ስራዎን በጥቂት ግልጽ ደረጃዎች የገቢ ምንጭ ያድርጉ።
ስራን ከመጀመሪያ ሳይደግሙ ትክክለኛውን ምርት ያግኙና ፕሮጀክትዎን ይቀጥሉ።
በ product type ወይም category ይፈልጉ (ስዕሎች፣ ሞዴሎች፣ ስሌቶች…)
በ ETB TeleBirr ይክፈሉ እና transaction ID ያስገቡ
ምርትዎን ወዲያውኑ ያውርዱ
የሙያ መደብርዎን ይፍጠሩ፣ አንድ ጊዜ ይጫኑ እና ስራዎ ሲሸጥ ገቢ ያግኙ።
እንደ seller ይመዝገቡ እና @handle ይምረጡ
ዲጂታል ምርትዎን ከ thumbnail እና description ጋር upload
addiscad.com/@yourname share ያድርጉ እና payment ይቀበሉ
90% ይይዛሉ። ነፃ ለመዝገብ። ወርሃዊ ክፍያ የለም።
ለምን AddisCAD
ገበያው ለኢትዮጵያ አርክቴክቶች፣ መሐንዲሶች፣ ኮንትራክተሮች እና ዲዛይነሮች የተነደፈ ነው።
ዋጋዎች በETB ይታያሉ፣ ግዢዎችም በTeleBirr ይረጋገጣሉ።
ከመክፈልዎ በፊት የምርት ዝርዝር፣ format እና የሻጭ መረጃ ይመልከቱ።
Profileዎን ያጋሩ እና በምርጥ ስራዎችዎ ዙሪያ ጠንካራ portfolio ይገንቡ።
ለግንባታ ዲጂታል ምርቶች በተዘጋጀው የኢትዮጵያ ገበያ ይቀላቀሉ።